U.S. Citizenship and Immigration Services (USCIS) has opened a new field office in Addis Ababa, Ethiopia. This office will begin operations on September 9, 2026.
USCIS staff in Addis Ababa will:
- Verify the authenticity of documents;
- Investigate suspected fraud; and
- Collect DNA to confirm family relationships.
It was also announced that this office will provide services by appointment only.
Contact Murray Osorio PLLC if you have questions about how this update may affect your immigration case.
የዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት (USCIS) የማጭበርበር መከላከልን ለማጠናከር በኢትዮጽያ አዲስ የመስክ ቢሮ ከፈተ፤
የዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት (USCIS) በአዲስ አበባ ኢትዮጽያ አዲስ የመስክ ቢሮ ከፈተ፡፡ ይህም ቢሮ እ.ኤ.አ ከመስከረም 9፣ 2026 ጀምሮ ስራ ይጀምራል፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኙ የUSCIS ሠራተኞች፡
- የሰነዶችን ትክክለኝነት ያረጋግጣሉ፤
- ማጭበርበር ተፋጽሟል ተብሎ የሚጠረጠሩ ጉዳችን ይመረምራሉ፤
- የቤተሰብ ዝምድናን ለማረጋገጥ የ DNA ናሙና ይሰበስባሉ፡፡
ይህ ቢሮ አግልግሎት የሚሰጠዉ በቀጠሮ ብቻ እንደሆነም አሳዉቋል፡፡
ይህ ማሻሻያ በኢሚግሬሽን ጉዳይዎ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ጥያቄ ካለዎት Murray Osorio PLLCን ያነጋግሩ።